የአንድነት ፍላጎትና /ልብ ሊባል የሚገባው ስጋት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • የአንድነት ፍላጎትና /ልብ ሊባል የሚገባው ስጋት/ #tewodros
    #fano #amhara
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethioselam_ኢትዮሰላም
    #ቴዎድሮስ_አስፋው
    #ስለ ሰላም እናወራለን
    #ስለ ሰላም እንወያያለን
    #ስለ ሰላም እንሞግታለን
    #rohatv #tewodros #ethiopia #ethiopianews #ወለጋ #ስለ #onegshne #wolega #amhara #ethio360 #ebc #fana #abiyahmedali #walta #ethioselam #fano #ebs #addisababa #tplf #fetadaily #raya #wolkayt #oromiya #debretsion #ብልፅግና #ሸኔ #አብይአህመድ #tewodros_asfaw #ፋኖ #Political_Analysis #News #ems #arts #amharagenosaide #addisababacity #ethio #esat #andnet #politica #TSTAPP #Wellega #OnegShene #DebretsionGebremichael #Mekelle #ViladmirPutin #JoeBiden #AbiyAhimed #Shimelisabdisa #GetachewReda #Metekel #DimtsiWeyaneelevision #HabeshaBroadcast #TigraiMediaHouse #MicrophoneMedia #ATVasena #ዛራ #ZaraMediaNetwork #Jstudio #HagereTigray #ኩሉሚድያ #DonkeyTube #SeifuONEBS

Комментарии • 106

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 4 дня назад +2

    ቴዎድሮስ አስፋው ትክክለኛ አተያይነው ያለህ። እናመሠግናለን።

  • @AwotKiros-t8m
    @AwotKiros-t8m 5 дней назад +2

    መልካም ልብ መልካም ፍሬ ያፈራል። እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @seniayalew7015
    @seniayalew7015 4 дня назад +2

    በጣም ጥሩ እይታ ነው ቴዲ በርታ!!

  • @TamruGenene
    @TamruGenene 5 дней назад +5

    100% ልክ ነህ ቴዳ።ለህልውና ወይስ ለሥልጣን አሁን ግልፅ ሆኗል።ጀባረክ ወንድሜ

  • @samilama3347
    @samilama3347 4 дня назад +1

    የበላይነት እንጂ የበታችነት ስሜት የላቸውም መንገዳቸው ግልፅና አቅ ነው ከነዘሜ ጎን ነኝ:

  • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
    @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 5 дней назад +2

    አንድነት መፍጠር ግድ ነው ።
    አለበለዛ እንደተበተነ መንጋ መበላት ነው ።

  • @mulumebetretta1062
    @mulumebetretta1062 4 дня назад

    ትክክል ነህ ቲዎድሮስ

  • @AberasheWoldegirogis
    @AberasheWoldegirogis 4 дня назад

    ❤ጎበዝ በርታ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 5 дней назад +2

    ቴዲ ጎበዝ በርታ እንወድሀለን

  • @teklejirane4658
    @teklejirane4658 4 дня назад

    I really appreciate your analytical skills and enjoy your balanced view of the situation and comprehensive analysis

  • @samilama3347
    @samilama3347 4 дня назад +1

    ከታች ወደለይ ይነበብልኝ

  • @mulu915
    @mulu915 5 дней назад +1

    አዝለኸው ዙር ፡ ቆየን ካወቅንህ፡ ላሽ በል ጌታው!

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 5 дней назад

    ቴዲ የምትሰጣቸወ ትንታኔዎች ግሩም ድንቅ ነው። ትክክልም ነህ።

  • @JosephAka-i8h
    @JosephAka-i8h 5 дней назад

    Taddy you right 100%

  • @MandefroWale
    @MandefroWale 5 дней назад

    እባካችሁ ፋኖዎች በስልጣን ከምትጣሉ ለአማራ ህዝብ ስትሉ አንድ ሁኑ።?

  • @KasahunGedam-f1r
    @KasahunGedam-f1r 2 дня назад

    ቴዎድሮስ እና እሰክድር አባት እና ልጅ ይመስሉኝል በደብ አባትህን ደግፈው

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 4 дня назад

    እስክንድር አህን ይህን የሚለው ሁሉም ስለተፋው ነው
    ከአማራ ክልል
    ከአማራ ትግል ይውጣ
    የመሰረተውን ፓርቲ ለምን በትኖ ወጥቶ አሁንም ፋኖዎችን እንበትናቸዋለን እያለ ነው
    አረ አይናችህን ግለጡ

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 5 дней назад

    smart analysis

  • @samilama3347
    @samilama3347 4 дня назад +1

    አባው ዘመነ ካሴ ነግሮአል መሽከኮርመም አያስፈልግም የምንታገለው ለሰስልጠጣን ነው ብብሎአል አስፋው እሰክንድር እዝባዊ ውከልና የለውም እውነት ነው የበላይ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 5 дней назад +2

    አቶ አስረስ ማሬ ትናንትና በሰጠው መግለጫ የእስክንድር ህዝባዊ ድርጅት ማፍረስ እንጂ ተወያይተው አንድ የመሆን ፍላጎት የላቸውም። ከአብይ በላይ እስክንድርን የሚጠሉ መሆናቸውን ትናንትና በሰጠው ቃለምልልስ አሳይተዋል።

  • @alemassefa8802
    @alemassefa8802 4 дня назад

    👋

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 5 дней назад

    Yes we hear those intermixed solid words in The concrete deep detailed analysis of the profound Scholar person

  • @truth7844
    @truth7844 5 дней назад +1

    የግንባሩን አስተሳሰብና ፣ ከነዘመነ ጋር ያለውን ክፍተት አጋጣሚ ተጠቅሞ ለማጦዝ ሲባል መንግስት ቡድኑን የላከው።

  • @Fanolegacy
    @Fanolegacy 5 дней назад

    አንቺ ሁለቱንም ተረድተሻቸዋል በርቺ አባዬ

  • @rufael0796
    @rufael0796 5 дней назад

    ያዝልቅልህ ድንቅና ጥልቀ ትንተና ነወ

  • @mikegolf1974
    @mikegolf1974 5 дней назад

    Teddy welcome to the club , Reyot is right

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ይሁን።

  • @Fano44442
    @Fano44442 5 дней назад

    ሁለቱም አንድ ናቸው የአማራ ፋኖን መስለን እንስራ ብለው ነው እንጂ እነዘመነ ከ እስክንድር ጋር አልተጣሉም ህዝቡ አሁንም በጥንቃቄ የጎጃሙን አደረጃጀት በጥንቃቄ መከታተሉ ጥሩ ነው ብአዴን ማደጎቹን ተጠቅሞ ራሱን ለማትረፍ ጎጃም ላይ እየሰራ ነው

  • @Elsafikir
    @Elsafikir 5 дней назад

    ቴዲኮ የpp ቃለ አቀባይ ነው ለምን unsubscribe አታደርጉትም።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 5 дней назад +2

    እኔ ዘመኔ ቡድን ለስልጣን መሆኑን በግልጽ እየተናገሩ ነው። ዘመኔ የሁሉም ፋኖ መሪ መሆን የሚፊልገው እሱ ነገ አብይን የመተካት ህልም ስላለው እንጂ ለአማራ ህዝብ ህልውናን ነፃነት ለማስከበር አይደለም።

  • @Jiradan1
    @Jiradan1 5 дней назад +5

    ያንተ ማሽቃበጥ ደግሞ ልክ አጣ! ራስህን ማን ነኝ ብለህ ነው የምታስበው?

  • @timharmon10
    @timharmon10 5 дней назад

    አንድነት ሲባል በ አንድ አደረጃጀት ስር መጠርነፍ ተብሎ መተርጎሙ አደገኛ ነው!! አብሮ እና ተናቦ መስራት እንጂ በ እስክንድር ወይም በ ዘመነ ስር መዋል መሆን የለበትም!! ዘጠኝ ሰው ተሰባስቦ በሰጠው እኩል በሚባል ልክ በተሰነጠቀ ድምፅ፣ እገሌ መሪ ይሁን አይሁን የሚለው ውዝግብ የወረደ ነው!! ይህን ትግል ለ አንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አመራር መስጠት ጉዳቱ ከባድ ነው!! Never again

  • @tutuhailu4161
    @tutuhailu4161 5 дней назад

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ ወሬ የትግራይን ህዝብ እያባላ ያለውን ስርአት ብትታገሉ ይሻላችኻል ይእአማራን ለአማራ ተውት ይህን ስርአት ሁሉም ታግሎ አ.አ መገናፕት ይሻላል::

  • @SelamYinur-pb7ti
    @SelamYinur-pb7ti 5 дней назад +1

    ሁሉ ተንታኝ እየሆነ ተቸገርን።
    ትንታ ይፍጃችሁ፤ሁላችሁንም።

  • @SelamYinur-pb7ti
    @SelamYinur-pb7ti 5 дней назад +1

    እንትን ብሎ ተንታኝ።በታኝ።

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 4 дня назад

    ኢህያድግ ሲያስራቸው የነበሩ ሁሉ እርኩስ መሆናቸውን በቴዲ ተረዳሁ።

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 5 дней назад

    Zemen is very strategic .He has to alie with Dr Denression.Tigry can easly convince Issais Afworkie.

  • @AddisgediffTesena-dd6pl
    @AddisgediffTesena-dd6pl 5 дней назад +1

    ቀሽም ፓለቲካ አልገባኝም ምትታገለዉ ስልጣን ይዘህ የህዝብ ን ህልዉና ማስከበር ነዉ ምንም የፖለቲካ ብቃት የለህም

    • @eagleyimoh6794
      @eagleyimoh6794 5 дней назад

      Temesgen Tiruneh ena Demeke Mekonnen lemin ayadinuhim tadia

  • @LimatAyele
    @LimatAyele 5 дней назад

    Balushi alushi ....woreehi.
    Ke biligna woys ke prosperity!!!

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 5 дней назад +1

    Dekoro KOSHASHA

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 5 дней назад +1

    Set defri

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo 5 дней назад +1

    ስራ ልፈልግልህ ወንድሜ ተወው አውቃለሁ አውቃለሁ የምትለውን

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 5 дней назад

      ለራስህ ብትፈልግ አይሻልም ለሰው ከምትፈልግ።

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 5 дней назад

      @zemenemiskir8793 ልላክልህ

  • @adbe5876
    @adbe5876 5 дней назад +2

    Korokonda

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 5 дней назад

      ባዶ ጭንቅላት ነሽ? ሀሳብ የለም? ስድብ ብቻ ጭንቅላት ቅል ሲሆን።

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 4 дня назад

    ተዋቸው እባክህ በስልጣን እየተቧቀሱ ንፁሁን ህዝብ በአረበኔው ብልፅግና አስጨረሱት አማራ አማራ አማራ ለስልጣንና ለገንዘብ ልጆቻቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው አሁን አማራን እየወጋ ያለው የገንዘብና የሰልጣን ጥመኞቹ የአማራ ሚሊሽያ የአማራ አድማ በታኝ የአማራ ፖሊስ እኮ ናቸስ። አራት ኪሎም አብይን አማራን ልክ አሰገባልኝ የሚሉት የአማራ ብልፅግና ናቸው
    ፋኖ ስለተፍረከረከ ኦሆድድ የደል ባለቤት መሆኑን ሳይራጠሩ ሰብስበው አብስረዋል ፋኖ በእስክንደርና በዘመነ ላይ ሲያላዝን በመሀል አብይ የአማራን ሀዘብ እየጨፈጨፈ ነው ለመሆኑ እስክ እድርና ዘመነ ብቻ ናቸው ወይ ተግሉን መምራትየሚችሉት? የህዝቡ መጨፍጨፍ ይገደኛል የሚል ፋኖ በአንድነቱ ላይ እርመጃ መውሰድ አለበት

  • @atsedemariam2162
    @atsedemariam2162 5 дней назад +2

    ቴዴ እንደእኔ እይታ አንተ በደንብ አድርገህ side ይዘሀል የሁለቱንም ወገን ጠንካራና ደካም ጎን አይተህ መፍትሄ የመሰለህን ብታስቀምጥ ይሻላል ንጂ side መያዝ ካንተ እይጠበቅም

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 4 дня назад

    ያፈነገጡት የምትለው የነዘመነን ቡድን ለምንድን ነው
    ያፈነገጠው እስክንድር ነው
    እነዘመነ ፋኖን የመሰረቱት እስክንድር በመሀላቸው ለምኖ ሰርጎ ከመግባቱ በፊት የተመሰረተ ነው
    እስክንድር ለምኖ ነው የገባው አህን ካልፈለጉት ሹልክ ብሎ እንደገባ ሹልክ ብሎ ይውጣ

  • @andualemabel4076
    @andualemabel4076 5 дней назад

    ጭሱ አስተሳሰብሀህን እቀነሰው ነው

  • @tilayetiru
    @tilayetiru 5 дней назад +1

    Yihe sew dena ymeslegn never .lekas endih yemite gil new

  • @Agazead
    @Agazead 5 дней назад

    ተባረክ ሰዉ የተቸገረው የስልጣን ታጋዮንና የህልውናውን መለየት አቅቶት ነው በትግሉ የሚነግድና በትርፍ ኮስልጣን ፍላጎቱ ባሻገር የዛሬንም ቢሆን ቅንጡ ኑሮ እየኖረበ ት ነው

  • @alexandermengistu6272
    @alexandermengistu6272 5 дней назад +2

    ከኢትዮጵያ የሪልስቴት የማስታወቂያ ገንዘብ እየተከፈለህ ለአማራ ትግል አንድነት ትሰራለህ ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ይህን እንቶ ፈንቶህን እና መራቀቁን ተዉና በሪልስቴት ማስታወቂያ በኩል ለሚከፍሉህ ምን ስራልን ተብለህ እንደተላክ ለሁሉም ግልፅ እየሆነ ይመጣል። የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 5 дней назад

      ቴዲ የሚታየውን እውነታ አቅርቦታል እውነታው የዘመኔን ንጉሥ የመሆን ፍላጎት ከአማራ ህዝብ ህልውና መከበር ጋር ምን ያገናኘዋል? ኢትዮጵያ ላይ እስከ አሁን ስልጣን ላይ የወጡት በሙሉ በህዝብ ስም ይምላሉ እንጂ ለህዝብ መብት አልቆሙም። እኔ ዘመኔ የአማራ ብሔርተኛ ነን ሲሉ ከህውዋት በምን ይሻላሉ? ህውዋትም ለትግራይ ህዝብ ነው የምንታገለው እያለ ህዝቡን ለስቃይና ሞት የዳረጉት። ህውዋት ስልጣን በመያዙ የትግራይ ህዝብ ምን ተጠቀመ?

  • @timharmon10
    @timharmon10 5 дней назад

    የ አንድነት ግፊቱ መበርታቱ ብዙ ባያስገርምም፣ አንድነቱ ግን ለ አንድነት ሲባል ብቻ መሆኑ አደጋ ነው፣፣ የ ፋኖው የ ወታደራዊ ግስጋሴ የፈጠነ በመሆኑ፣ በዛው ልክ ደንጋጣው መንግስት በሚያደርሰው ዘግናኝ ግፍ ህዝብ ትእግስቱ እየተፈተነ ባለበት፣ ትግሉ ከፍ ይል ዘንድ ግፊት እየበረታ ነው፣፣
    አሁንም ቢሆን በጋራ አመራር ዘዬ ፋኖው ካልተመራ አስጊ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፣፣ መንግስት የ ጎጃም ፋኖን ከጅምሩ ይፈራው የነበረ እና በ እንጭጠጩ ለማጥፈት የሰራዊት መአት ያዘመተበት ቢሆንም አሁንም የጎጃም ፋኖ ጥንካሬውን እንደያዘ ለ ኦህዴድ የ ጎን ዉጋት ሆኖ ቀጥሏል!! የጎጃም ፋኖ ገና በዋቱ መንግስት ትህነግ ላይ ሲዘምት አብሬ አልዘምትም በማለቱ ፣ እንዲሁም የትህነግንም የ ኦህዴድንም ሽረባ ለቅሞ የተረዳ በመሆኑ፣ የ ኢትዮዽያኒስቱ 😂 ሃይል ውግንናወ ወዴት እንደሁ ግልፅ ነው!!

  • @henokamakonenn-hb5wj
    @henokamakonenn-hb5wj 5 дней назад

    ቴዳ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለአንተ ፋኖ ቢደራደር ይሻላል ብለክ ታምናለክ
    ከተደራደረ በዋላ እንደ ህውሀት ቢሆኑ ምን ትላለህ ?

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 5 дней назад

      በዘመነ እና በእስክንድር መሀከል አንድነት ሊፈጠር አይችልም
      ዘመነ የሻብያ ገረድ ነው
      አስክንድር በ ኢትዮጵያ አይደራደርም

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 5 дней назад

    ሰገጤ ነህ

  • @GetahunNigussie-p6m
    @GetahunNigussie-p6m День назад

    ANTE NEH ESKINDN MERI YADEREGHEW AMARA GIN MOLACHA ENDEHONE YAWUKAN

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 5 дней назад

    ቴድ ወንድሜ እስኪ ትላትና በጅማ ኦሮሞች የመከሩትን ዘግቡ እስከንድርን ተውት እሱ አብይ እየከፈለው ለአብይ ስሌጣን ለማራዘም ነው የሚሰራው

    • @eagleyimoh6794
      @eagleyimoh6794 5 дней назад

      ante maseb yakateh Eskindir endezih ayseram, gin Abiy litekemibet kechale lela guday new. Ene zemene megibabat alebachew

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 5 дней назад

    Comprehensive politician tedy ጎበዝ በርታ

  • @timharmon10
    @timharmon10 5 дней назад

    ገና ከመጀመሪያው በ ቴዲ ሾው ላይ ፋኖ አይመቸኝም በተለይ የ ጎጃም ፋኖ ስትል ለሰማን አቋምህን አበጥረን ስለተረዳን፣ በቃላት ለማሸሞንሞን እና ከመሸወድ የመሞከሩ ጉዞ የትም አያደርስ!!

  • @ermiastefera1464
    @ermiastefera1464 4 дня назад

    አንተ ሾተላይ ዝምብለህ የምትሸቅልበት ርዕሰጉዳይ የፋኖ ትግል በየጊዜው እያመረተልህ ነው እንዲህ መርዝህን እየረጨህ ሳንቲምህን ቃርም እንጂማ አንተን ማን ይሰማሃል፡፡

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 5 дней назад

    ቴዲዬ አንተን የመሰለ ወጣት አርቆ አሳቢ፣አስተዋይ፣አስተማሪ አሁንም አብዝቶ ኢትዮጵያን ይስጣት!!!🤞

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 4 дня назад

    ante dengiya ye zeme telat

  • @yonasdelelegn3388
    @yonasdelelegn3388 4 дня назад

    Tadey Ethiopia 🇪🇹 historical enemy been there 3 years ago to kill Ethiopian by Ethiopia government authorities what you talk about or when fano said is wrong

  • @yonasdelelegn3388
    @yonasdelelegn3388 4 дня назад

    Tadey Ethiopia 🇪🇹 historical enemy been there 3 years ago to kill Ethiopian by Ethiopia government authorities what you talk about or when fano said is wrong Tadey who teach Ethiopias to kill Ethiopian by historical enemies prosperity right why you surprised today when fano said

  • @abrarawadmass5391
    @abrarawadmass5391 4 дня назад

    እስክንድርን በተገኘበት ለሚረሽን ወረታ ከፋይ ነኝ

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 5 дней назад

    ምን ስም ማጥፋት ምትለው የአማራን ህዝብ አውርደህ ዛፍ ስር የጣልከው ያንተ የስልጣን ፍላጎት የአዲስ አበባን ወጣት ምን ላይ ጥለህ ነው ?
    አአ እያለህ በየቦታው እየተንቀዠቀዢ የአማራን ትግል ብትረዳው ኖሮ እኔን ማነጋገር ከፈለጋችሁ የኔሎች ፋኖወችንም ጋር እንወያይ ማለት ስትችል አንተ የትኛው አማራ ወክሎህ ነው እኛ ተመራጭ ሆን ምትለውለንግግር ሄደህ ባላደራውን ምራ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 дней назад

      ማነሽ የኤርትራው ባንዲራ ምንሼ ነው? 😂 ወሪያም

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 5 дней назад

    Who told you you’re political expert????

  • @asnakechasress9088
    @asnakechasress9088 4 дня назад

    እማትረባ ውሸታም ፍኖ አንድ ይሆናል አንተን ብሎ ተንታኝ

  • @LimatAyele
    @LimatAyele 5 дней назад

    Ketim lekakineh metenteni ....wore
    Keminchu interview eyareki makirebi ayichslihm

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 4 дня назад

    anten bilo gazetegna

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 5 дней назад

    Tedi! In your analysis last time you made one prominent point that the so called group from Gojam had placed themselves in a leadership position with out any representation or election . Then when they arrived at the moment of election their pre-planned goal which they intended to make the dictator Zemene as a king had been failed unexpectedly. Take look all information that have been flowing out from both directions: one group keep accusing a single man who they strongly believed that he is not supposed to be a leader of Fanno per theirvown requirements though no one has authorized them to set a pre requirements for only Eskindir. And the other group keep offering the dialog that is a pre step for unity. In my view, the group from Gojam is a dangerous one for their king has shown us how dictator he is like the one we are having currently in 4 kilo.

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 4 дня назад

    To gain viewers you r all talking about fano and Amhara people. Stop spreading false propaganda?
    i will suggest for you not to speak about people and my fanos.

  • @fissehaketema3522
    @fissehaketema3522 5 дней назад

    U lost ur impartiality in the two groups. U are no more independent analyist የእስክንድር ቃል አቀባይ እና ፕሮፖጋንዳ ክንፍ ሁነሀል ። እስክንድርን እኛም እናከብረዋለን ነገር ግር በሀብታሙ አያሌው ምክር እየተመራ መንገድ ስቷል ። ያልገባህን ነገር እየተነተንክ አንተም መንገድ እየሳትክ ነው ። ካለማወቅ ነው ከቅንነት ማነስ እና ለአንድ ቡድን ካለህ ጥላቻ?

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 5 дней назад +1

    Pp

  • @AschaleAbie
    @AschaleAbie 4 дня назад

    what kind of decadence tewodros? denez who you are?

  • @abexyimer6208
    @abexyimer6208 5 дней назад +1

    Hodam

  • @AmenHabtamu-ju2nu
    @AmenHabtamu-ju2nu 5 дней назад

    ቀለልክ

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 5 дней назад

    Segat segat ayeleshim woy segat ayeleshim woy ye woyane lij ayedeleshim woy kkkkkk... ante likisikis ye woyane sanba alaref kalek kemetelalakelachew gar debak temetaleh keled dero kere fano shene woyane mutanta ferefer kita kolo nefero yemebal chewata yelem beteraka 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

    • @DanayEkubay
      @DanayEkubay 5 дней назад

      ere yehen shele woyane aydelem pp nw 4000 dollar mikeflew

    • @mulugetayohannes5340
      @mulugetayohannes5340 5 дней назад

      Fes feso fesarara kkkkkk... PP yele BB zendero yeleyal Ethiopia hule ashenafe nat medere telalake bemulu beanatu yetekelal haku yeh naw 🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛😛😛

  • @abexyimer6208
    @abexyimer6208 5 дней назад

    Hodam gala

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 5 дней назад

    እስከንድር ቀሽም ነው። የጀመረው መጨረስ አይችልም።

    • @BirhanuAdimasu-lu8vu
      @BirhanuAdimasu-lu8vu 5 дней назад

      ብሮ የራሷ አሮባት አለ ሰው እስኪ ዝም ብለህ እይ

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 5 дней назад

    The nonsense and irreverent media about FANO and for Amhara people but you are the Enemy of Amhara people and messengers for our Historical enemies no one trust you forever

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 5 дней назад

    Are you Amhara or Tigray it doesn’t matter but none of your business we already knows about you telling us about FANO you are dead ☠️ in your political views just stop 🛑 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑we don’t need your help forever please stop comment about anything about FANO you are in the black list concerning FANO the whole Ethiopian people knows about you are working for ☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️